የመመዝገቢያ ቅጽ
ዘመኑን ያማከለ የንግድ መዳረሻ

የላጋር የንግድ ማዕከል እና መኖሪያ ቤት ቅንጡ አፓርታማዎች ምቾትና ጥራትን ለነዋሪዎች ለመስጠት ትኩረት አድርገው የተገነቡ ናቸው፡፡ ሁሉም መኖሪያ ቤቶች እዚህ መኖር በሕልም ውስጥ የመኖር ያህል እንዲሰማዎ የሚያደርጉ ልዩ ባህሪያትን ይዘዋል፡፡

የላጋር ልዩ የንግድ መዳረሻ ጥራት ያላቸውን እቃዎች ለመገበያየት የሚያስችል ነው፡፡ ማዕከሉ የተለያዩ የቤት ውስጥ እና የውጪ የምግብ እና የመጠጥ አማራጮችን እንዲሁም ለሁሉም ተስማሚ የሆነ ዘመናዊ የህንጻ አወቃቀር አለው፡፡

ላጋር ለከተማይቱ አዲስ የሆነ የንግድ ማዕከል ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን ቅንጡ አፓርትመንቶች፣ የገበያ ማዕከላት፣ የምግብ እና የመጠጥ መሸጫ ቦታዎች፣ አረንጓዴ ፓርኮች እና በቅርብ የሚገኙ ባለ 5 እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴሎችን የሚያካትት ነው።

የመኖሪያ ህንጻዎቻችን ውብ እና አረንጓዴ የሆነ ፓርክን ማዕከል አድርገው የተሰሩ ሲሆን የቤትዎ አንዱ አካል ሆኖ እንዲሰማዎ ያደርጋል፡፡ አረንጓዴ ፓርኮቻችን የእግር ጉዞ ለማድረግ እና ለመዝናናት ምቹ ናቸው፤ ከሌሎች ዋና ዋና የግንባታው ክፍል ጋር በቀላሉ የሚያገናኙ መንገዶችም በጥራት ይሰራሉ፡፡

የሩጫ እና የእግር ጉዞ መስመሮች
የመዝናኛ ስፍራ
አረንጓዴ ፓርኮች
የንግድ ማዕከላት እና ምግብ ቤቶች
የሳይክል መንገዶች
የልጆች መጫወቻ ቦታዎች
በላጌር ውስጥ ህይወትን ያክብሩ

ላጌር አዲስ የሆነ ይህይወት ዘይቤን በማእከላዊ አዲስ አበባ ላይ ምርጥ በሆነ የመኖሪያ እና የንገድ ቢሮዎች ታጅቦ ያቀርባል። የመኖሪያ ህንጻዎች እና የንግድ ክልልሎች በተነቃቃው መንገድ ላይ ይገኛሉ።

በማህበረሰቡ እምብርት ላይ ሁለት 34 ፎቅ ያላቸው ህንጻዎች ያሉ ሲሆነ በከተማይቱ እና ከዚያም ውጨ ሞገስ ያለውን እይታ ይጨምራሉ፣ በተጨማሪም ለከተማይቱ አዲስ የሆነን የፎቅ መስመር ይፈጥራሉ።

ላጌር ምርጥ የሆነ ለነዋሪዎች እና ጎብኚዎች ደህንነት እና ደህና መሆን ዋና ትኩረት የሚሰጥ ‘መኖሪያ፣ መስሪያ፣ መገበያያ እና መጫወጫ ቦታ ነው ። በአረንጓዴ የመዝናኛ ቦታዎቹ፣ ለእግረኛ ምቹ የሆኑ ቦታዎቹ እና መንገዶቹ እና የተለያዩ ክፍት ቦታዎቹ አከፋፈሎች፣ ከሁሉም በላይ የሆነ መሰረተ ልማት እና የህይወት ዘይቤ አካላትን ይዞ አዲስ የከተማ ማእከል በመሆን ያገለግላል።

ኤግል ሂልስ በ1917 የተከፈተውን ላ ጋሬ የተባለውን የኢትዮጵያ ዋና የባቡር ጣቢያ በማሻሻል በአዲስ አበባ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየፃፈ ሲሆን በዚህም ለዘመናዊ ህይወት አዲስ የስበት ነጥብ ይፈጥራል።

የመመዝገቢያ ቅጽ

© 2025 ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።

Register Interest

Error: Contact form not found.